በትራምፕ እና ዘለንስኪ መካከል የሚደረገው ስብሰባ ጀመረ

ሰብስክራይብ

በትራምፕ እና ዘለንስኪ መካከል የሚደረገው ስብሰባ ጀመረ

በሞላላው ጽሕፈት ቤት እየተካሄደ በሚገኘው ስብሰባ ፕሬዝዳንት ትራምፕ፤ ፑቲን የዩክሬንን ግጭት ለማስቆም እየጣሩ ነው ብለዋል።

ትራምፕ የዩክሬን የሰላም መፍትሄ ዘላቂ መሆን እንዳለበትም ተናግረዋል።

አክለውም የዩክሬን ግጭት እንዲቆም ተዋጊዎቹም መላው ዓለምም የሚመኘው ነው በማለት፤ ይህ የሚሆንበትን ግዜ ግን አሁን ላይ ለማወቅ እንደማይቻል ገልፀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0