“የከተማ ግብርና የምግብ ሉዓላዊነትን ያሳካል”

ሰብስክራይብ

“የከተማ ግብርና የምግብ ሉዓላዊነትን ያሳካል”

በመዲናዋ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ለከተማ ግብርና ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደሮች እና የከተማ ግብርና ም/ኮሚሽነር መለሰ አንሼቦ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ሁሉም የከተማዋ ነዋሪ የመሸመት አቅም ያለው አይደለም። መርሐ ግብሩ በተለይ እነኚህ የህብረተሰብ ክፍሎች በራሳቸው እጅ አምርተው የተመጣጠነ ምግብ ማግኘት እንዲችሉ የሚያስችል ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0