“ኔቶ እና ሌሎች የትራንስ አትላንቲክ ትስስሮች እየፈራረሱ ነው”

ሰብስክራይብ

“ኔቶ እና ሌሎች የትራንስ አትላንቲክ ትስስሮች እየፈራረሱ ነው”

"የአውሮፓ-አሜሪካ ፖሊሲ ዘላቂ እንዳልሆነ አሳይቷል። እንደ ሩሲያ፣ ቻይና፣ ተርኪዬ ያሉ እና ሌሎች መካከለኛ ኃይል ናቸው ተብለው የሚታሰቡ ሀገራትም አሁን ወደ መድረኩ እየመጡ ነው። ሩሲያ ከሌሎች ሀገራት ጋር አዲስ ትበብር ለመፍጠር እየሞከረች ነው። ብሪክስም ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ነው" ሲሉ የታሪክ ምሑሩ እና የፖለቲካ ተንታኙ ኢብራሂም ሙሉሸዋ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ምሑሩ አክለውም ሩሲያ በዓለም ፖለቲካ ውስጥ በተለይም ከአፍሪካ፣ እስያ እና ሌሎች ኃይሎች ጋር አዲስ መድረክ (ኅብረት) ለመፍጠር ጽኑ ፍላጎት እንዳላት በተደጋጋሚ ማሳየቷንም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0