ኪዬቭ በሃንጋሪ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ ጥቃት መሰንዘሯ ‘የትኛውንም ነገር ከማድረግ’ እንደማትቆጠብ ያሳያል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኪዬቭ በሃንጋሪ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ ጥቃት መሰንዘሯ ‘የትኛውንም ነገር ከማድረግ’ እንደማትቆጠብ ያሳያል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ
ኪዬቭ በሃንጋሪ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ ጥቃት መሰንዘሯ ‘የትኛውንም ነገር ከማድረግ’ እንደማትቆጠብ ያሳያል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.08.2025
ሰብስክራይብ

ኪዬቭ በሃንጋሪ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ ጥቃት መሰንዘሯ ‘የትኛውንም ነገር ከማድረግ’ እንደማትቆጠብ ያሳያል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

“ሩሲያ ለዓመታት የኪዬቭን አገዛዝ ለሚቀልቡ የርዕዮተ ዓለም አራማጆች፤ አረመኔያዊው፣ ሥርዓት አልባው እና ደም የተጠማው የኪዬቭ አገዛዝ ፈጽሞ እንደማይቆም እና ልክ እንደ ጉድፍ ኢንፌክሽን በመላው ዓለም እንደሚሰራጭ ስታስጠነቅቅ ነበር" ብለዋል።

ዩክሬን በነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በሰነዘረችው ተጨማሪ ጥቃት ምክንያት ወደ ሃንጋሪ የሚደረገው የነዳጅ አቅርቦት ለጊዜው መቋረጡ ቀደም ሲል ተገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0