የሩሲያ የሥልጠና መርከብ ስሞልኒ ታንዛኒያ ወደብ ደረሰች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የሥልጠና መርከብ ስሞልኒ ታንዛኒያ ወደብ ደረሰች
የሩሲያ የሥልጠና መርከብ ስሞልኒ ታንዛኒያ ወደብ ደረሰች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.08.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የሥልጠና መርከብ ስሞልኒ ታንዛኒያ ወደብ ደረሰች

ከ300 በላይ የባሕር ኃይል ተማሪዎችን ያካተተችው የባልቲክ የጦር መርከብ በዳሬሰላም ወደብ ገብታለች ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

"በወደቡ የባልቲክ መርከበኞች እና ተማሪዎች፤ በታንዛኒያ የሩሲያ ፌዴሬሽን አምባሳደር እና በታንዛኒያ የመከላከያና የብሔራዊ አገልግሎት ሚኒስትር አቀባበል ተደርጎላቸዋል” ሲል የመርከቡ የፕሬስ አገልግሎት አስታውቋል።

የታንዛኒያ ጉብኝት መርከቧ ከኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ፣ ኮንጎ እና ደቡብ አፍሪካ በኋላ አምስተኛ የውጭ ሀገር መዳረሻዋ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያ የሥልጠና መርከብ ስሞልኒ ታንዛኒያ ወደብ ደረሰች - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያ የሥልጠና መርከብ ስሞልኒ ታንዛኒያ ወደብ ደረሰች - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያ የሥልጠና መርከብ ስሞልኒ ታንዛኒያ ወደብ ደረሰች - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0