የሶማሊያ ኃይሎች ከፍተኛ የአልሸባብ አዛዥን ገደሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሶማሊያ ኃይሎች ከፍተኛ የአልሸባብ አዛዥን ገደሉ
የሶማሊያ ኃይሎች ከፍተኛ የአልሸባብ አዛዥን ገደሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.08.2025
ሰብስክራይብ

የሶማሊያ ኃይሎች ከፍተኛ የአልሸባብ አዛዥን ገደሉ

በባኮል ክልል በተካሄደ ልዩ ኦፕሬሽን፤ ከአል-ሸባብ በጣም ተፈላጊ መሪዎች አንዱ ሁሴን ሞአሊም ሀሰን መገደሉን የሶማሊያ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሃሰን ከ15 ዓመታት በላይ በሽብር ተግባራት ሲሳተፍ የቆየ ሲሆን በማዕከላዊ እና በደቡብ ሶማሊያ ጥቃቶችን በማቀድ ተሳትፏል። ሚኒስቴሩ አክሎም የእሱ መገደል አሸባሪ ቡድኑን ለማዳከም እየተደረገ ያለውን ጥረት እንደሚያጠናክር ገልጿል።

* በሩሲያ እና በሌሎች ሀገራት የታገደ የሽብር ድርጅት

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0