#viral | ስፔን በሀገሪቱ የተከሰተውን አደገኛ ሰደድ እሳት በማስነሳት 29 የሚደርሱ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለች

ሰብስክራይብ

#viral | ስፔን በሀገሪቱ የተከሰተውን አደገኛ ሰደድ እሳት በማስነሳት 29 የሚደርሱ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለች

የእሳት አደጋ ሠራተኞች ቃጠሎውን ለመቆጣጠር ጥረት እያደረጉ ቢሆንም በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ከመኖሪያ አካባቢያቸው ለመልቀቅ ተገደዋል።

የቃጠሎው ቪዲዮዎች በማኅበራዊ የትስስር ገፆች በስፋት ተሠራጭተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0