በናይጄሪያ ጀልባ ተገልብጦ ከ40 በላይ ሰዎች መጥፋታቸው ተሠማ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበናይጄሪያ ጀልባ ተገልብጦ ከ40 በላይ ሰዎች መጥፋታቸው ተሠማ
በናይጄሪያ ጀልባ ተገልብጦ ከ40 በላይ ሰዎች መጥፋታቸው ተሠማ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.08.2025
ሰብስክራይብ

በናይጄሪያ ጀልባ ተገልብጦ ከ40 በላይ ሰዎች መጥፋታቸው ተሠማ

የናይጄሪያ የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኤጀንሲ ወደ ጎሮንዮ ገበያ 50 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ጀልባ በትናንትናው ዕለት ተገልብጦ ከ40 በላይ ሰዎች ጠፍተዋል ብሏል፡፡

አሥር ሰዎች ከአደጋው የዳኑ ሲሆን በአካባቢው ባለሥልጣናት የሚደረገው የፍለጋ ሥራ ቀጥሏል።

ይህ አሳዛኝ አደጋ ከሳምንታት በፊት በኒጀር ግዛት ውስጥ ከደረሰው ሌላ የሰዎችን ህይወት ከቀጠፈ የመገልበጥ አደጋ በኋላ የተከሰተ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0