የጦርነት ወይም የሰላም ምርጫው የዘለንስኪ ነው - ፕሬዝዳንት ትራምፕ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየጦርነት ወይም የሰላም ምርጫው የዘለንስኪ ነው - ፕሬዝዳንት ትራምፕ
የጦርነት ወይም የሰላም ምርጫው የዘለንስኪ ነው - ፕሬዝዳንት ትራምፕ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.08.2025
ሰብስክራይብ

የጦርነት ወይም የሰላም ምርጫው የዘለንስኪ ነው - ፕሬዝዳንት ትራምፕ

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ “የዩክሬኑ ዘለንስኪ ከፈለጉ ከሩሲያ ጋር ያለውን ጦርነት ወዲያውኑ ሊያቆሙ ይችላሉ አልያም መዋጋት መቀጠል ይችላሉ” ሲሉ በትሩዝ ሶሻል ማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ ከዘለንስኪ ጋር በኋይት ኃውስ ከመነጋገራቸው በፊት ትችት ሰንዝረዋል፡፡

የአውሮፓ ሕብረት እና የኔቶ ከፍተኛ መሪዎች፤ ቮን ደር ሌየን፣ ስታርመር፣ ሜርዝ፣ ማክሮን፣ ስቱብ፣ ሜሎኒ እና ሩተ፤ ዘለንስኪን ለመደገፍ ወደ ዋሽንግተን እየተጣደፉ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0