ዩክሬን በስሞልንስክ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በድሮን ባደረሰችው የሽብር ጥቃት የመስታወት መሰባበር ቢደረስም የጨረረ መጠን ጭማሪ አልታየም

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዩክሬን በስሞልንስክ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በድሮን ባደረሰችው የሽብር ጥቃት የመስታወት መሰባበር ቢደረስም የጨረረ መጠን ጭማሪ አልታየም
ዩክሬን በስሞልንስክ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በድሮን ባደረሰችው የሽብር ጥቃት የመስታወት መሰባበር ቢደረስም የጨረረ መጠን ጭማሪ አልታየም - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.08.2025
ሰብስክራይብ

ዩክሬን በስሞልንስክ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በድሮን ባደረሰችው የሽብር ጥቃት የመስታወት መሰባበር ቢደረስም የጨረረ መጠን ጭማሪ አልታየም

ከስሞልንስክ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በላይ ሲበር የነበረ የዩክሬን ድሮን ተመትቶ እንደወደቀ እና በቦታው ላይ ፍንዳታ መከሰቱን ሮሳቶም ማስታወቁ የሚታወስ ነው። በዚህም ሳቢያ በህንጻው የኃይል ማመንጫ ክፍል 3 ላይ የመስኮት ጉዳት ደርሷል።

ድሮኑ ተመትቶ ሲወድቅ የደረሰ ጉዳት እንደሌለ እና በጣቢያው ሥራም ሆነ የጨረር መጠን ላይ ተፅዕኖ እንዳላሳደረ ተገልጿል።

በዩክሬን ጦር ኃይል በኩል በስሞልንስክ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ በተሞከረው ጥቃት ምክንያት የወንጀል ክስ እንደተመሰረተ የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ ለስፑትኒክ አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0