#viral | በሰደድ እሳት በተመታችው ፖርቹጋል የእሳት አውሎ ንፋስ ታየ

ሰብስክራይብ

#viral | በሰደድ እሳት በተመታችው ፖርቹጋል የእሳት አውሎ ንፋስ ታየ

በጓርዳ ማዘጋጃ ቤት ስር በሚገኘው አግያር ዳ ቤይራ ምሽት እምብዛም ያልተለመደ “የእሳት አውሎ ንፋስ” ታይቷል። አካባቢው በእሳት ቃጠሎው ክፉኛ ከተመቱት ቦታዎች አንዱ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0