የትራምፕ-ዘለንስኪ ውይይት፦ የአውሮፓ የጦር መሳሪያ ኢንዱስትሪ ጥቅም ለማስጠበቅ የሚደረግ የጀርባ በር ጨዋታ?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየትራምፕ-ዘለንስኪ ውይይት፦ የአውሮፓ የጦር መሳሪያ ኢንዱስትሪ ጥቅም ለማስጠበቅ የሚደረግ የጀርባ በር ጨዋታ?
የትራምፕ-ዘለንስኪ ውይይት፦ የአውሮፓ የጦር መሳሪያ ኢንዱስትሪ ጥቅም ለማስጠበቅ የሚደረግ የጀርባ በር ጨዋታ? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.08.2025
ሰብስክራይብ

የትራምፕ-ዘለንስኪ ውይይት፦ የአውሮፓ የጦር መሳሪያ ኢንዱስትሪ ጥቅም ለማስጠበቅ የሚደረግ የጀርባ በር ጨዋታ?

  ዘለንስኪ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመገናኘት ወደ ዋሽንግተን የሚበሩት በዋናነት በሥልጣን መቆየታቸውን ለመደራደር ነው ሲሉ ፖላንዳዊው የፖለቲካ ተንታኝ ማቴዩሽ ፒስኮርስኪ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የፒስኮርስኪ ሌሎች ዋና ዋና ነጥቦች፦

🟠 ዘለንስኪ ከትራምፕ ጋር በሚያደርጉት ውይይት ግላዊ የደህንነት ዋስትና ለማግኘት እና ለተወሰነ ጊዜ ዩክሬንን እያስተዳደሩ መቀጠል ይፈልጋሉ።

🟠 “በዩክሬን ላይ የተሟላ የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ዘለንስኪ ምርጫ እንዲያዘጋጁ ሊገደዱ ይችላሉ፤ በዚህም የማሸነፍ እድል የላቸውም።”

🟠 ዘለንስኪ ባለፈው የካቲት ወር በኋይት ሀውስ ከትራምፕ ጋር ባካሄዱት የመጨረሻ ስብሰባ ያሳዩትን ፀባይ ላለመድገም ይበልጥ ይጠነቀቃሉ።

🟠 ዘለንስኪን የሚያጅቡት እንደ ማክሮን እና ሾልትስ ያሉ የአውሮፓ መሪዎች እንዲሁም የኔቶ ዋና ጸሃፊ ሩቴ፤ የዩክሬን ግጭት እንዲቀጥል ጥሪ ያደርጋሉ። ምክንያታቸውም ከፈረንሳይ፣ ከጀርመን እና ከእንግሊዝ የመከላከያ-ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ጥቅም ጋር የተቆራኘ ነው።

🟠 በጀርመን የአላስካው የፑቲን-ትራምፕ ጉባኤ መታወጁን ተከትሎ እንደ ራይንሜታል ያሉ የጀርመን ዋና ዋና ኩባንያዎች የአክሲዮን ገበያ ዋጋ ከፍተኛ ቅናሽ አሳይቷል። ፒስኮርስኪ እንዳረጋገጡት ቅናሹ እስከ 10% ይደርሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0