ማዳጋስካር የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ሊቀመንበርነትን በይፋ ከዚምባብዌ ተረከበች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማዳጋስካር የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ሊቀመንበርነትን በይፋ ከዚምባብዌ ተረከበች
ማዳጋስካር የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ሊቀመንበርነትን በይፋ ከዚምባብዌ ተረከበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.08.2025
ሰብስክራይብ

ማዳጋስካር የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ሊቀመንበርነትን በይፋ ከዚምባብዌ ተረከበች

በአንታናናሪቮ በተካሄደው 45ኛው የሳድክ ጉባኤ የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ለማዳጋስካር አቻቸው አንድሪ ራጆሊና የአንድ ዓመት የሳድክ ሊቀመንበርነትን በይፋ አስረክበዋል።

የክልላዊው ድርጅት ጉባኤ የደቡባዊ አፍሪካ አጣዳፊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የጸጥታ ጉዳዮችን ለመፍታት የ16ቱን የሳድክ አባል ሀገራት መሪዎች አሰባስቧል። የሳድክ ክልላዊ ስትራቴጂክ የልማት እቅድ 2020–2030 አፈጻጸም የውይይታቸው ዋና ትኩረት ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ማዳጋስካር የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ሊቀመንበርነትን በይፋ ከዚምባብዌ ተረከበች - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ማዳጋስካር የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ሊቀመንበርነትን በይፋ ከዚምባብዌ ተረከበች - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ማዳጋስካር የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ሊቀመንበርነትን በይፋ ከዚምባብዌ ተረከበች - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0