ስፖርትዊ ውህደት፦ የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ አባል ሀገራት የስፖርት ቀንን ሞስኮ ውስጥ አከበሩ

ሰብስክራይብ

ስፖርትዊ ውህደት፦ የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ አባል ሀገራት የስፖርት ቀንን ሞስኮ ውስጥ አከበሩ

በሩሲያ የሚገኙ የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኀበረሰብ (ሳድክ) አባል ሀገራት ኤምባሲዎች እና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተወካዮች በተገኙበት በዚህ ዝግጅት፤ ባሕላዊ ትርኢቶች፣ የወዳጅነት የእግር ኳስ ግጥሚያዎች እና የሳድክን ብዝሃነት የሚያሳዩ ደማቅ በሕላዊ መገለጫዎች ቀርበዋል።

"የሳድክ ክልል 220 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ይይዛል፤ ይህም በአንድ ጣሪያ ስር የምንሠራ ከሆነ ትልቅ ኃይል ያደርገናል። ስለዚህ ስፖርት ተጨማሪ እንቅስቃሴ ነው" ሲሉ በሩሲያ የዚምባብዌ አምባሳደር ማርክ ግሬይ ማሮንግዌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በእግር ኳስ ውድድር የአንጎላ ቡድን አንደኛ ሲወጣ፤ የዛምቢያ፣ የታንዛኒያ እና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቡድኖች ተከታይ ደረጃዎችን አግኝተዋል።

የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢዎች በዝግጅቱ የቀረፁትን ቪዲዮ ይመልከቱ!

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ስፖርትዊ ውህደት፦ የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ አባል ሀገራት የስፖርት ቀንን ሞስኮ ውስጥ አከበሩ - Sputnik አፍሪካ
1/5

2/5

3/5

4/5

5/5
1/5
2/5
3/5
4/5
5/5
አዳዲስ ዜናዎች
0