በታሪካዊው የነፃነት መታሰቢያ ክብረ በዓል ላይ የምትሳተፍ የሩሲያ መርከብ ሰሜን ኮሪያ ደረሰች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበታሪካዊው የነፃነት መታሰቢያ ክብረ በዓል ላይ የምትሳተፍ የሩሲያ መርከብ ሰሜን ኮሪያ ደረሰች
በታሪካዊው የነፃነት መታሰቢያ ክብረ በዓል ላይ የምትሳተፍ የሩሲያ መርከብ ሰሜን ኮሪያ ደረሰች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.08.2025
ሰብስክራይብ

በታሪካዊው የነፃነት መታሰቢያ ክብረ በዓል ላይ የምትሳተፍ የሩሲያ መርከብ ሰሜን ኮሪያ ደረሰች

ፓላዳ ተብላ የምትጠራው የሥልጠና መርከብ ኮሪያ ከጃፓን ቅኝ ግዛት ነጻ ከወጣችበት 80ኛ ዓመት በዓል ጋር በተያያዙ ዝግጅቶች ላይ ለመካፈል ቾንግጂን ወደብ ደርሳለች።

መርከቧ ከዳልሪቭቱዝ የዓሣ ሀብት ማኔጅመንት ዩኒቨርሲቲ 120 ሠልጣኝ መርከበኞችን እንዲሁም 37 የመርከብ ሠራተኞች እና አሰልጣኞችን አሳፍራለች።

🟠 ፓላዳ በቾንግጂን ወደብ ቆይታዋ ለሀገር ውስጥ ነዋሪዎች የመርከብ ጉብኝቶችን፣ የኮሪያ አርቲስቶች የባሕል ትርዒቶችን እና የወዳጅነት ስፖርታዊ ሁነቶችን ጨምሮ የተለያዩ የመታሰቢያ ዝግጅቶችን ታስተናግዳለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በታሪካዊው የነፃነት መታሰቢያ ክብረ በዓል ላይ የምትሳተፍ የሩሲያ መርከብ ሰሜን ኮሪያ ደረሰች - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በታሪካዊው የነፃነት መታሰቢያ ክብረ በዓል ላይ የምትሳተፍ የሩሲያ መርከብ ሰሜን ኮሪያ ደረሰች - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0