የኮትዲቯር ተፎካካሪ ፓርቲ የፕሬዝዳንቱን ለአራተኛ ጊዜ የመወዳደር ዕቅድ በመቃወም ሰልፍ አካሄደ

ሰብስክራይብ

የኮትዲቯር ተፎካካሪ ፓርቲ የፕሬዝዳንቱን ለአራተኛ ጊዜ የመወዳደር ዕቅድ በመቃወም ሰልፍ አካሄደ

ትናንት በአቢጃን ጎዳናዎች ላይ የወጡት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የፕሬዝዳንት አላሳን ኡታራን በድጋሚ የመወዳደር ዕቅድ ውድቅ አድርገዋል።

"ቀን ከሌሊት እንቃወማለን...ለአራተኛ ጊዜ ሥልጣን አይዝም" ሲሉ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ላውረንት ባግቦ ተናግረዋል።

የ83 ዓመቱ ኡታራ እ.ኤ.አ በ2016 የፀደቀው ሕገ-መንግስት በድጋሚ እንድወዳደር ይፈቅዳል በማለት ቢከራከሩም፤ ከውድድሩ የታገዱት ባግቦ እና የቀድሞው የክሬዲት ስዊዝ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ቲድጃን ቲያም የፕሬዝዳንቱን መከራከሪያ አጥብቀው ተቃውመውታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኮትዲቯር ተፎካካሪ ፓርቲ የፕሬዝዳንቱን ለአራተኛ ጊዜ የመወዳደር ዕቅድ በመቃወም ሰልፍ አካሄደ
የኮትዲቯር ተፎካካሪ ፓርቲ የፕሬዝዳንቱን ለአራተኛ ጊዜ የመወዳደር ዕቅድ በመቃወም ሰልፍ አካሄደ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.08.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0