አሜሪካና ሩሲያ በቁልፍ ዘርፎች ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ይችላሉ ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopiaአሜሪካና ሩሲያ በቁልፍ ዘርፎች ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ይችላሉ ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ
አሜሪካና ሩሲያ በቁልፍ ዘርፎች ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ይችላሉ ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.08.2025
ሰብስክራይብ

አሜሪካና ሩሲያ በቁልፍ ዘርፎች ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ይችላሉ ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ

"በተለይም በጦር መሳሪያ ቁጥጥር፣ በንግድ፣ በኃይል፣ በህዋ፣ በአርክቲክ እና በተፈጥሮ ሀብቶች ዙሪያ ግንኙነቶቻቸውን የሚያሻሽሉበት ዕድል አለ" ሲሉ በሃሚልተን ኮሌጅ በመንግሥት ዲፓርትመንት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ፕሮፌሰር የሆኑት አላን ካፍሩኒ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ይሁን እንጂ ትራምፕ ከ "አክራሪ ኒዮ-ወግ አጥባቂዎች እና በአብላጫው እንደ ጠላት ከሚመለከቷቸው ሚዲያዎች" ከፍተኛ ተቃውሞ ስለሚገጥማቸው በአጭር ግዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መደበኛ ግንኙነት ላይጀምሩ እንደሚችሉ ጠቁመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0