አሜሪካ የዶንባስ ግዛት ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ቁጥጥር ስር እንዲውል አትደግፍም ሲሉ ሩብዮ ተናገሩ
17:31 17.08.2025 (የተሻሻለ: 17:44 17.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
አሜሪካ የዶንባስ ግዛት ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ቁጥጥር ስር እንዲውል አትደግፍም ሲሉ ሩብዮ ተናገሩ
አክለውም አሜሪካ ከሩሲያ ጋር ስለዩክሬን የወሰን ጉዳዮች፣ የደኅንነት ዋስትናዎች እና የኪዬቭ ወታደራዊ ትብብሮች ላይ ንግግር እያደረገች እንደሆነ ተናግረዋል።
አያይዘውም አሜሪካ ለዩክሬን የሚሰጠውን የደህንነት ዋስትና አስመልክቶ በነገው ዕለት ከዘለንስኪ ጋር ትወያያለች ብለዋል።
በአላስካው የፑቲን-ትራምፕ ውይይት የኒውክሌር ስምምነት ጉዳዮች አለመነሳታቸውንም ገልፀዋል።
አሜሪካ ቻይና የሩሲያን ነዳጅ በማጣራቷ ማዕቀብ መጣል የዓለም የኃይል ዋጋን ያንራል የሚል ስጋት እንዳላት ሩቢዮ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X