የአውሮፓ ኃይሎች እና ዘለንሰኪ ወደ ፑቲን-ትራምፕ አቋም መምጣት ይኖርባቸዋል - የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲፕሎማት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአውሮፓ ኃይሎች እና ዘለንሰኪ ወደ ፑቲን-ትራምፕ አቋም መምጣት ይኖርባቸዋል - የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲፕሎማት
የአውሮፓ ኃይሎች እና ዘለንሰኪ ወደ ፑቲን-ትራምፕ አቋም መምጣት ይኖርባቸዋል - የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲፕሎማት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.08.2025
ሰብስክራይብ

የአውሮፓ ኃይሎች እና ዘለንሰኪ ወደ ፑቲን-ትራምፕ አቋም መምጣት ይኖርባቸዋል - የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲፕሎማት

"ሩሲያ ጦርነቱን እያሸነፈች ነው። የጦርነቱ መቀጠል በአውሮፓውያኑ ይወሰናል። ነገር ግን ወደራሳቸው እንደሚመለሱ እና ሦስቱ መሪዎች ምንልባትም ከአውሮፓ አጋሮች ጋር ሲገናኙ እንደሚስማሙ አስባለሁ። በሚገናኙበት ወቅት ሁሉም የየራሱን አቋም ስለሚያወጣ በዚያ መንገድ በሂደት ሰላም ይፈጥራል" ሲሉ አምባሳደር ጥሩነህ ዜና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

የፑቲን እና ትራምፕ የአላስካ ውይይት ያለምንም ወቀሳ እና መካሰስ በአዎንታዊ መንገድ እንደተካሄደም ነው የተናገሩት አምባሳደር ጥሩነህ።

እንደ ዲፕሎማቱ ማብራሪያ የሩሲያ እና አሜሪካ ችግር መፈታት፤ "በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ውጥረት ያረግባል። በሀገራቱ መካከል ብቻ ሳይሆን በዓለም ላይ ያለው ውጥረት ይቀንሳል።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0