https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት በስሞልንስክ የኒውክሌር ተቋም ላይ ሊደርስ የነበረውን የሽብር ጥቃት አመከነ፤ ለጥቃት የተላኩት ድሮኖች ተመትተው ወድቀዋል
የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት በስሞልንስክ የኒውክሌር ተቋም ላይ ሊደርስ የነበረውን የሽብር ጥቃት አመከነ፤ ለጥቃት የተላኩት ድሮኖች ተመትተው ወድቀዋል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት በስሞልንስክ የኒውክሌር ተቋም ላይ ሊደርስ የነበረውን የሽብር ጥቃት አመከነ፤ ለጥቃት የተላኩት ድሮኖች ተመትተው ወድቀዋል በዛሬው ዕለት የሩሲያ የኤሌክትሮኒክስ ጦርነት ኃይሎች በስሞልንስክ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ተቋም... 17.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-17T16:08+0300
2025-08-17T16:08+0300
2025-08-17T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/11/1304353_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_2f8f3cc029428468c2ffc442add7b76e.jpg
የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት በስሞልንስክ የኒውክሌር ተቋም ላይ ሊደርስ የነበረውን የሽብር ጥቃት አመከነ፤ ለጥቃት የተላኩት ድሮኖች ተመትተው ወድቀዋል በዛሬው ዕለት የሩሲያ የኤሌክትሮኒክስ ጦርነት ኃይሎች በስሞልንስክ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ተቋም ላይ ጥቃት ሊፈፅም የነበረ የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላንን በመምታት የሽብር ጥቃት እንዳይፈጸም መከላከል መቻላቸውን የፌደራል ደህንነት አገልግሎት አስታውቋል።ኤጀንሲው የተመታውን ድሮን ፍርስራሽ የሚያሳዩ ምሥሎች አጋርቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/11/1304353_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_a55690759b11ac97992897b6fe34b1fb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት በስሞልንስክ የኒውክሌር ተቋም ላይ ሊደርስ የነበረውን የሽብር ጥቃት አመከነ፤ ለጥቃት የተላኩት ድሮኖች ተመትተው ወድቀዋል
16:08 17.08.2025 (የተሻሻለ: 16:34 17.08.2025) የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት በስሞልንስክ የኒውክሌር ተቋም ላይ ሊደርስ የነበረውን የሽብር ጥቃት አመከነ፤ ለጥቃት የተላኩት ድሮኖች ተመትተው ወድቀዋል
በዛሬው ዕለት የሩሲያ የኤሌክትሮኒክስ ጦርነት ኃይሎች በስሞልንስክ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ተቋም ላይ ጥቃት ሊፈፅም የነበረ የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላንን በመምታት የሽብር ጥቃት እንዳይፈጸም መከላከል መቻላቸውን የፌደራል ደህንነት አገልግሎት አስታውቋል።
ኤጀንሲው የተመታውን ድሮን ፍርስራሽ የሚያሳዩ ምሥሎች አጋርቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X