የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከዘለንስኪ ጋር በዩክሬን ግጭት የግዛት ጉዳዮች ዙሪያ ሰኞ ዕለት እንደሚነጋገሩ ገለፁ

ሰብስክራይብ

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከዘለንስኪ ጋር በዩክሬን ግጭት የግዛት ጉዳዮች ዙሪያ ሰኞ ዕለት እንደሚነጋገሩ ገለፁ

አክለውም አሜሪካና ሩሲያ ለዩክሬን የደህንነት ማስተማመኛ ለመስጠት እንደተስማሙ ሆኖም ሁሉም ነገር በኪዬቭ አካሄድ ላይ እንደሚወሰን ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0