https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን አሜሪካን እንደ ባላንጣ ሳይሆን እንደ ጎረቤት ነው የሚያይዋት - የዓለም አቀፍ ጉዳዩች ተንታኝ
ፑቲን አሜሪካን እንደ ባላንጣ ሳይሆን እንደ ጎረቤት ነው የሚያይዋት - የዓለም አቀፍ ጉዳዩች ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን አሜሪካን እንደ ባላንጣ ሳይሆን እንደ ጎረቤት ነው የሚያይዋት - የዓለም አቀፍ ጉዳዩች ተንታኝአርብ በፑቲን እና ትራምፕ መካከል የተደረገውን ውይይት አስመልክቶ ሀሳባቸውን ለስፑትኒክ አፍሪካ ያካፈሉት የታሪክ ምሁር እና የዓለም አቀፍ ፖለቲካ... 17.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-17T16:03+0300
2025-08-17T16:03+0300
2025-08-17T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/11/1302995_0:35:1280:755_1920x0_80_0_0_dcb8a36308224fad2341b6003f23cfa8.jpg
ፑቲን አሜሪካን እንደ ባላንጣ ሳይሆን እንደ ጎረቤት ነው የሚያይዋት - የዓለም አቀፍ ጉዳዩች ተንታኝአርብ በፑቲን እና ትራምፕ መካከል የተደረገውን ውይይት አስመልክቶ ሀሳባቸውን ለስፑትኒክ አፍሪካ ያካፈሉት የታሪክ ምሁር እና የዓለም አቀፍ ፖለቲካ ተንታኙ አየለ በክሪ፤ በሀገራቱ መካከል ያለውን ቅርበት ከግምት ውስጥ በማስገባት ፑቲን አሜሪካን ጎረቤት ሲሉ ጠርተዋታል ብለዋል። "...ሩሲያ ከአሜሪካ ጋር መደበኛ ግንኙነት ለመፍጠር እየሞከረች ያለች ይመስለኛል። እኔ በበኩሌ ይህ ለዓለም ሰላም በጣም ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ" ሲሉ ተናግረዋል። ተንታኙ የዩክሬን ግጭት ማብቂያን አስመልክቶ የፑቲን ዓላማ በታቸለ ፍጥነት ጦርነቱን ማስቆም እንደሆነ ገልፀዋል። "...ዩክሬን አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ አጥብቃ ትጠይቅ ነበር፤ ሩሲያ ግን ፍላጎት የላትም። ትራምፕም የዩክሬንን ሀሳብ ተቃውመዋል...የፑቲን ፍላጎት ጦርነቱ ዳግም እንዳይቀሰቀሰ የሚያረጋግጥ ጠንካራ ስምምነት ላይ መድረስ ነው" በማለት፤ ጦርነቱ እንዲቀጥል የሚጎተጉቱት የምዕራብ አውሮፓ ሀገራት በጄ ሊባሉ እንደሚገባም አንሰተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/11/1302995_114:0:1167:790_1920x0_80_0_0_991a779bc30e74923df42bbed3b4cd43.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን አሜሪካን እንደ ባላንጣ ሳይሆን እንደ ጎረቤት ነው የሚያይዋት - የዓለም አቀፍ ጉዳዩች ተንታኝ
16:03 17.08.2025 (የተሻሻለ: 16:04 17.08.2025) ፑቲን አሜሪካን እንደ ባላንጣ ሳይሆን እንደ ጎረቤት ነው የሚያይዋት - የዓለም አቀፍ ጉዳዩች ተንታኝ
አርብ በፑቲን እና ትራምፕ መካከል የተደረገውን ውይይት አስመልክቶ ሀሳባቸውን ለስፑትኒክ አፍሪካ ያካፈሉት የታሪክ ምሁር እና የዓለም አቀፍ ፖለቲካ ተንታኙ አየለ በክሪ፤ በሀገራቱ መካከል ያለውን ቅርበት ከግምት ውስጥ በማስገባት ፑቲን አሜሪካን ጎረቤት ሲሉ ጠርተዋታል ብለዋል።
"...ሩሲያ ከአሜሪካ ጋር መደበኛ ግንኙነት ለመፍጠር እየሞከረች ያለች ይመስለኛል። እኔ በበኩሌ ይህ ለዓለም ሰላም በጣም ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ" ሲሉ ተናግረዋል።
ተንታኙ የዩክሬን ግጭት ማብቂያን አስመልክቶ የፑቲን ዓላማ በታቸለ ፍጥነት ጦርነቱን ማስቆም እንደሆነ ገልፀዋል።
"...ዩክሬን አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ አጥብቃ ትጠይቅ ነበር፤ ሩሲያ ግን ፍላጎት የላትም። ትራምፕም የዩክሬንን ሀሳብ ተቃውመዋል...የፑቲን ፍላጎት ጦርነቱ ዳግም እንዳይቀሰቀሰ የሚያረጋግጥ ጠንካራ ስምምነት ላይ መድረስ ነው" በማለት፤ ጦርነቱ እንዲቀጥል የሚጎተጉቱት የምዕራብ አውሮፓ ሀገራት በጄ ሊባሉ እንደሚገባም አንሰተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X