የአሸንድዬ፣ ሶለል፣ ሻደይ እና አይኒዋሪ ፌስቲቫሎች በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት መመዝገባቸው የሀገሪቱን የባሕል ማንነቶች ለመጠበቅ መሠረት እንደሚሆን ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአሸንድዬ፣ ሶለል፣ ሻደይ እና አይኒዋሪ ፌስቲቫሎች በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት መመዝገባቸው የሀገሪቱን የባሕል ማንነቶች ለመጠበቅ መሠረት እንደሚሆን ተገለፀ
የአሸንድዬ፣ ሶለል፣ ሻደይ እና አይኒዋሪ ፌስቲቫሎች በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት መመዝገባቸው የሀገሪቱን የባሕል ማንነቶች ለመጠበቅ መሠረት እንደሚሆን ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.08.2025
ሰብስክራይብ

የአሸንድዬ፣ ሶለል፣ ሻደይ እና አይኒዋሪ ፌስቲቫሎች በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት መመዝገባቸው የሀገሪቱን የባሕል ማንነቶች ለመጠበቅ መሠረት እንደሚሆን ተገለፀ

በየዓመቱ ነሐሴ ወር የሚውሉት እነዚህ ፌስቲቫሎች በአማራ እና ትግራይ ክልሎች በስፋት ይከበራሉ።

የቱሪዝም ሚኒስቴር በባሕላዊ ትርዒቶች፣ ሚዲያ እና በማሕበረሰብ መር ፕሮግራሞች የፌስቲቫሎቹን ዕይታ ለመጨመር ዝግጅት መደረጉን ገልጿል።

ኢትዮጵያ ፌስቲቫሎቹን በዩኔስኮ በማስመዝገብ ባሕሉን ለመጠበቅ፣ የባሕል ማንነትን ለማጠናከር እና ዘላቂ ቱሪዝምን ለማበረታታት አቅዳለች ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ሀገሪቱ የአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ፣አይኒዋሪ፣ ማርያ፣ ሶለል ባሕላዊ ቅርስን በዩኔስኮ በሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ ከዓመታት በፊት ጥያቄ ማቅረቧ የሚታወስ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የአሸንድዬ፣ ሶለል፣ ሻደይ እና አይኒዋሪ ፌስቲቫሎች በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት መመዝገባቸው የሀገሪቱን የባሕል ማንነቶች ለመጠበቅ መሠረት እንደሚሆን ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የአሸንድዬ፣ ሶለል፣ ሻደይ እና አይኒዋሪ ፌስቲቫሎች በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት መመዝገባቸው የሀገሪቱን የባሕል ማንነቶች ለመጠበቅ መሠረት እንደሚሆን ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0