ለዩክሬን ሰላም ኪዬቭ ከወረረቻቸው የሩሲያ ክልሎች መልቀቅ እንደሚኖርባት የቀድሞ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ጠቆሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱለዩክሬን ሰላም ኪዬቭ ከወረረቻቸው የሩሲያ ክልሎች መልቀቅ እንደሚኖርባት የቀድሞ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ጠቆሙ
ለዩክሬን ሰላም ኪዬቭ ከወረረቻቸው የሩሲያ ክልሎች መልቀቅ እንደሚኖርባት የቀድሞ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ጠቆሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.08.2025
ሰብስክራይብ

ለዩክሬን ሰላም ኪዬቭ ከወረረቻቸው የሩሲያ ክልሎች መልቀቅ እንደሚኖርባት የቀድሞ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ጠቆሙ

ሩሲያ የኔ ናቸው የምትላቸው ዜጎቿ በኃይል የተያዙባቸውን ክልሎች መቆጣጠሯ አይቀርም። ስለዚህ ዩክሬን የተረታችበትን ጦርነት እዋጋለሁ ማለቷ አይጠቅማትም ሲሉ አምባሰደር ጥሩነህ ዜና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ዩክሬናውያን እየሞቱ ነው። ብዙ ግዛቶች እየተያዘባቸው ነው። ጦርነቱ ቶሎ እንደማይቆም ተረድተዋል። የሚገደዱም ይመስለኛል። አውሮፓውያን እንዲቀጥሉ ቢገፉም፤ ዩክሬን የተሸነፈችበትን ጦርነት እየተዋጋች ነው።"

"የሩሲያ ጦር ጥቃቱን ቀጥሏል።...ዘገባዎች እንደሚገልፁት በቅርቡ 20% የሚሆነው የዩክሬን ግዛት ተይዟል። ሰላም ለሁለቱም ወገኖች የሚጠቅም ነው፤ ምክንያቱም አንዳንድ የአውሮፓ ሀገራት እንደሚመኙት ዩክሬን ይህን ጦርነት አታሸንፍም ብዬ አስባለሁ።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0