የቱርኩ መሪ የፑቲን እና ትራምፕ የአላስካ ውይይት ለዩክሬን ሰላም አዲስ ኃይል የሰጠ ነው አሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቱርኩ መሪ የፑቲን እና ትራምፕ የአላስካ ውይይት ለዩክሬን ሰላም አዲስ ኃይል የሰጠ ነው አሉ
የቱርኩ መሪ የፑቲን እና ትራምፕ የአላስካ ውይይት ለዩክሬን ሰላም አዲስ ኃይል የሰጠ ነው አሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.08.2025
ሰብስክራይብ

የቱርኩ መሪ የፑቲን እና ትራምፕ የአላስካ ውይይት ለዩክሬን ሰላም አዲስ ኃይል የሰጠ ነው አሉ

ቱርክ በመሪዎቹ መካከል የተደረገውን ስብሰባ በደስታ እንደምትቀበል የገለፁት ኤርዶዋን፣ ሀገራቸው በዩክሬን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ትመኛለች ብለዋል፡፡ ለዚህ ስኬት ደግሞ አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗንም ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0