በሩሲያ-አሜሪካ የአላስካ ስብሰባ አሸናፊ ሆነው የወጡት ፑቲን ናቸው - ኢትዮጵያዊው የፖለቲካ ተመራማሪ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሩሲያ-አሜሪካ የአላስካ ስብሰባ አሸናፊ ሆነው የወጡት ፑቲን ናቸው - ኢትዮጵያዊው የፖለቲካ ተመራማሪ
በሩሲያ-አሜሪካ የአላስካ ስብሰባ አሸናፊ ሆነው የወጡት ፑቲን ናቸው - ኢትዮጵያዊው የፖለቲካ ተመራማሪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.08.2025
ሰብስክራይብ

በሩሲያ-አሜሪካ የአላስካ ስብሰባ አሸናፊ ሆነው የወጡት ፑቲን ናቸው - ኢትዮጵያዊው የፖለቲካ ተመራማሪ

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ተቃውሞ ቢገጥማቸውም ስብሰባውን በማካሄዳቸው ሊመሠገኑ ይገባል። ትራምፕ የምዕራቡን ስብስብ የጋራ ድምፅ የመወሰን አቅማቸውን አሳይተዋል ሲሉ የፖለቲካ ባለሙያው አስናቀ ከፋለ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል።

"አንድ ግልፅ የሆነው ነገር በምዕራውያን መካከል ክፍፍል መፈጠሩ ነው። ፕሬዝዳንት ፑቲን ምንም እንኳን ሩሲያ ውግዘት እና ማጠልሸት ቢደርስባትም አላስካ ተጉዘው፤ ከዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጋር ስብሰባ በማካሄዳቸው በብዙ መንገዶች አሸናፊ ናቸው።"

ተመራማሪው አክለውም አውሮፓውያኑ እና ዘለንስኪ ግጭቱ እንዲቆም የማይስማሙ ከሆነ፤ ትራምፕ ጦርነቱን ሙሉ በሙሉ ለምዕራብ አውሮፓ በመተው አሜሪካን ሊያስወጡ ይችላሉ ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0