ቦትስዋና እና አሜሪካ የቀረጥ ቅነሳን የተመለከተ ውይይት እያደረጉ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቦትስዋና እና አሜሪካ የቀረጥ ቅነሳን የተመለከተ ውይይት እያደረጉ ነው
ቦትስዋና እና አሜሪካ የቀረጥ ቅነሳን የተመለከተ ውይይት እያደረጉ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.08.2025
ሰብስክራይብ

ቦትስዋና እና አሜሪካ የቀረጥ ቅነሳን የተመለከተ ውይይት እያደረጉ ነው

ቦትስዋና ወደ ውጭ የሚምትልካቸውን ምርቶች የተጣሉትን ቀረጦች ቅነሳ እንዲደረግላት ለመቀነስ ወይም እንዲነሳላት ከአሜሪካ ጋር እየተወያየች መሆኑን መንግሥት በመግለጫው አስታውቋል፡፡

የንግድ እና የሥራ ፈጠራ ሚኒስቴር “እነዚህ ምክክሮች የሁለቱን ወገኖች ልዩ ስጋቶችን ለመፍታት እና የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነቶችን ለማጠናከር ያለሙ ናቸው” ብሏል፡፡

ሚኒስቴሩ፣ ውይይቶቹ በተለዋዋጭ የዓለም ንግድ ዐውድ ውስጥ የመጡ መሆናቸው እንዲሁም ከውይይቱ በኋላ ተጨማሪ ማስተካከያዎች ሊደረጉ እንደሚችሉ በመግለጽ ወቅታዊ መረጃዎችም እንደሚያቀርብ አክሏል፡፡

በቦትስዋና ሸቀጦች የተጣለው ቀረጥ በጎርጎሮሳውያኑ ሚያዝያ ወር ላይ ከተነገረው 37 በመቶ ቀንሶ፣ ከሳምንት በፊት በነሐሴ 7 ወደ 15 በመቶ ዝቅ ብሏል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0