ዒላማቸውን የጠበቁ የሩሲያ ኃይሎች የሃዊትዘር መድፍ ጥቃቶች በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የዩክሬን ወታደራዊ ይዞታን አወደሙ

ሰብስክራይብ

ዒላማቸውን የጠበቁ የሩሲያ ኃይሎች የሃዊትዘር መድፍ ጥቃቶች በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የዩክሬን ወታደራዊ ይዞታን አወደሙ

በዶኔትስክ ሕዝብ ሪፐብሊክ ኮንስታንቲኖቭካ ውስጥ በሌባን-ቢክ ሰፈር አቅራቢያ የነበረውን የዩክሬን ታጣቂዎች ይዞታን መደምሰሱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ጠላት የነበረበት ይዞታ በቱኤ65 "ኤምስታ-ቢ" መድፎች በተሰነዘረ ዒላማውን የጠበቀ ጥቃት ወድሟል፡፡  11 የዩክሬን ወታደሮች አስከሬን በአሰሳ ምርመራ ወቀት መገኘቱ ታውቋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0