ትራምፕ ከፑቲን ጋር ያደረጉት ስብሰባ ውጤታማ መሆኑን ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ ከፑቲን ጋር ያደረጉት ስብሰባ ውጤታማ መሆኑን ገለፁ
ትራምፕ ከፑቲን ጋር ያደረጉት ስብሰባ ውጤታማ መሆኑን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.08.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ ከፑቲን ጋር ያደረጉት ስብሰባ ውጤታማ መሆኑን ገለፁ

ፕሬዝዳንቱ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር ያደረጉትን ስብሰባ ተከትሎ ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ ጨምሮ ከአውሮፓ መሪዎች ጋር ውይይት ካደረጉ በኋላ በትሩዝ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ባወጡት ጽሑፍ፣ የስብሰባውን ቀን “ታላቅ እና በጣም ስኬታማ” ብለው ግልፀውታል፡፡

እንደ ትራምፕ ውይይቶቹ በዩክሬን ያለው ግጭት በጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሳይሆን በሰላም ስምምነት ሊቋጭ እንደሚገባ መግባባት የተፈጠረባቸ ናቸው፡፡

“ፕሬዚዳንት ዘሌንስኪ ሰኞ ከሠዓት በኋላ ወደ ዲሲ፣ ኦቫል ቢሮ ይመጣሉ፡፡ ሁሉም ነገር ከሰመረ ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር ስብሰባ እናዘጋጃለን።” ብለው ጽፈዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0