የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በአላስካ የተካሄደውን የሩሲያ-አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በደስታ መቀበላቸውን ቃል አቀባያቸው ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በአላስካ የተካሄደውን የሩሲያ-አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በደስታ መቀበላቸውን ቃል አቀባያቸው ተናገሩ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በአላስካ የተካሄደውን የሩሲያ-አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በደስታ መቀበላቸውን ቃል አቀባያቸው ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.08.2025
ሰብስክራይብ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በአላስካ የተካሄደውን የሩሲያ-አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በደስታ መቀበላቸውን ቃል አቀባያቸው ተናገሩ

"በዩናይትድ ስቴትስ እና በሩሲያ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንቶች መካከል በአላስካ አርብ የተካሄደውን ስብሰባ ተመልክተናል። በአባል ሀገራት መካከል የሚደረግ ቀጣይና ገንቢ ውይይቶችን በደስታ እንቀበላለን" ሲሉ ስቴፋን ዱጃሪክ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ጉቴሬዝ አፋጣኝ፣ የተሟላ እና ቅድመ ሁኔታ የሌለው የተኩስ አቁም በዩክሬን ሰላም ለማምጣት የመጀመሪያ እርምጃ እንደሆነ በድጋሚ ገልጸዋል።

ቃል አቀባዩ አክለውም “የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለዚህ አላማ ሁሉንም ጠቃሚ ጥረቶች ለመደገፍ ዝግጁ ነው" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0