የፑቲን እና ትራምፕ ስብሰባ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችን የሚቀርፅ ነው - ሱዳናዊ ተንታኝ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፑቲን እና ትራምፕ ስብሰባ ዓለም አቀፍ ግንኝነቶችን የሚቀርፅ ነው - ሱዳናዊ ተንታኝ
የፑቲን እና ትራምፕ ስብሰባ ዓለም አቀፍ ግንኝነቶችን የሚቀርፅ ነው - ሱዳናዊ ተንታኝ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.08.2025
ሰብስክራይብ
የፑቲን እና ትራምፕ ስብሰባ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችን የሚቀርፅ ነው - ሱዳናዊ ተንታኝ

ሩሲያ እና አሜሪካ በዓለም አቀፍ ግንኝነት ልዕለ ኃያላን ሀገራት እንደሆኑ ያነሱት የፖለቲካ እና ዲፕሎማሲ ተንታኙ መኪ ኤልሞግራቢ፤ በስብሰባው በአብዛኞቹ ጉዳዮቻቸው ላይ ተስማምተዋል ብለው እንደሚያምኑ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።


"ትራምፕ ከዩክሬን-ሩሲያ ግጭት በፊት የዩናይትድ ስቴትስ-ሩሲያን ግንኙነት ማስተካከል እንዳለባቸው ተሰምቷቸዋል። ምክንያቱም ከሩሲያ ጋር ጥሩ ግንኙነት ሳይኖራቸው የዩክሬን-ሩሲያን ግጭት መፍታት አይችሉም" ብለዋል።


ባለሙያው የግጭቱ ምክንያት ስለሆነው የቀድሞው የአሜሪካ አስተዳደር እና የአውሮፓውያኑ ፖሊሲም ጠቅሰዋል።


"የግጭቱ ዋና ምክንያት በዩናይትድ ሴቴትስ እና ሩሲያ መካከል የነበረው ውጥረት ነው። ይህን ውጥረት ስታስወግድ ግጭቱ ዓለም አቀፋዊ ሳይሆን የጎረቤታሞች ይሆንና ለመፍታትም ቀላል ይሆናል" ብለዋል።


ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0