ትራምፕ የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት የግል ፍላጎት አላቸው-ፑቲን

ሰብስክራይብ

ትራምፕ የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት የግል ፍላጎት አላቸው-ፑቲን

ሩሲያ ዩክሬንን እንደ ቅርብ፣ ወንድማማች ሀገር ትቆጥራለች ግጭቱን እንዲያቆምም ትፈልጋለች ያሉት ፑቲን፤ ይሁን እንጂ ሩሲያ ዘላቂ እና የተረጋጋ መፍትሄ እንደምትሻም ጠቁመዋል።

ፑቲን በሩሲያ እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል የንግድ ልውውጥ በ 20% አድጓልም ብለዋል።

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ጠፈርን ጨምሮ በሁለቱ ሀገራት መካከል ትብብር ለመፍጠር የሚያስችሉ በርካታ መስኮች እንዳሉም ጠቅሰዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0