ትራምፕ የሁለተኛ ደረጃ ማዕቀብ ተግባራዊ ከሆነ በሩሲያ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያደርስ፤ ነገር ግን ምናልባት አስፈላጊ ላይሆን እንደሚችል ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ የሁለተኛ ደረጃ ማዕቀብ ተግባራዊ ከሆነ በሩሲያ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያደርስ፤ ነገር ግን ምናልባት አስፈላጊ ላይሆን እንደሚችል ተናገሩ
ትራምፕ የሁለተኛ ደረጃ ማዕቀብ ተግባራዊ ከሆነ በሩሲያ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያደርስ፤ ነገር ግን ምናልባት አስፈላጊ ላይሆን እንደሚችል ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.08.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ የሁለተኛ ደረጃ ማዕቀብ ተግባራዊ ከሆነ በሩሲያ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያደርስ፤ ነገር ግን ምናልባት አስፈላጊ ላይሆን እንደሚችል ተናገሩ

የአሜሪካ ፕሬዝደንት አክለውም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በሩሲያ ላይ ሁለተኛ ደረጃ ቀረጥ ወይም ማዕቀብ እንደሚጣል አስታውቀዋል።

ትራምፕ ሩሲያ እና አሜሪካ የንግድ ዘርፍን  ጨምሮ በሁለትዮሽ ግንኙነት ትልቅ አቅም እንዳላቸው ገልፀዋል።

በኒውክሌር ዘርፍ የሚደረጉ ስምምነቶች ከፑቲን ጋር በአላስካ በሚያካሂዱት ውይይት አንዱ ትኩረት እንደሚሆንም ጠቁመዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0