የፑቲን-ትራምፕ ንግግሮች፦ አዲስ የዓለም አቀፍ ደህንነት አርክቴክቸር መገንባት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፑቲን-ትራምፕ ንግግሮች፦ አዲስ የዓለም አቀፍ ደህንነት አርክቴክቸር መገንባት
የፑቲን-ትራምፕ ንግግሮች፦ አዲስ የዓለም አቀፍ ደህንነት አርክቴክቸር መገንባት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.08.2025
ሰብስክራይብ

የፑቲን-ትራምፕ ንግግሮች፦ አዲስ የዓለም አቀፍ ደህንነት አርክቴክቸር መገንባት

የታሪክ ምሁሩ ሴሳር ቪዳል በሩሲያ እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል እየተካሄደ ያለው ድርድር፤ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ ላይ ከተፈጠሩት ጉልህ ስምምነቶች ጋር ሊወዳደር በሚችል መልኩ ለዓለም አቀፍ ደህንነት አዲስ ማዕቀፍ ሊወስን ይችላል ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የአላስካ ስብሰባ በመዋቅራዊ ትብብር ሰላምን ለማራመድ እንደ እድል ሊቆጠር የሚችል ነው ይላሉ።

በተመሳሳይ የአርጀንቲና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ኤክስፐርት አሌሃንድሮ ላውርናጋራይ፤ ንግግሮቹ ግንኙነቶችን ወደነበረቡት ለመመለስ፣ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እና ውጥረቶችን ለማርገብ ጥሩ እርምጃ እንደሆኑ ገልፀዋል። “ሁለት ታላላቅ ኃይሎች በድርድር ጠረጴዛ ላይ ሲቀመጡ የጋራ ጥቅሞቻቸውን የሚነኩ ቀጥተኛ ግጭቶች መፍትሄ ያገኛሉ” ብለዋል።

እንዲህ ያለው የከፍተኛ ደረጃ ዲፕሎማሲ ከምሳሌያዊነት በላይ ነው፤ ለሚቀጥሉት ዓመታት የሰላምን አርክቴክቸርን የመቅረጽ ዕድል የሚሰጥ ነው ሲሉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0