የፑቲን-ትራምፕ ስብሰባ አሁናዊ ቁልፍ መረጃዎች፦
23:09 15.08.2025 (የተሻሻለ: 23:14 15.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የፑቲን-ትራምፕ ስብሰባ አሁናዊ ቁልፍ መረጃዎች፦
ፑቲን እና ትራምፕ በአላስካ አየር ማረፊያ ተመሳሳይ ሊባል በሚችል ሰዓት ከአውሮፕላናቸው ወርደዋል።
ፑቲን እና ትራምፕ በአላስካ አየር ማረፊያ አጭር ንግግር አድርገዋል።
ተዋጊ ጄቶች በጋራ የፎቶ ክፍለ ጊዜ ከፑቲን እና ትራምፕ አናት በላይ በአላስካ ሰማይ ላይ በረዋል።
በአላስካ አየር ማረፊያ ከተገናኙ በኋላ ፑቲን እና ትራምፕ በአሜሪካ መሪ ተሽከርካሪ አብረው ተጉዘዋል።
ፑቲን እና ትራምፕ ዝግ ድርድር ከመጀመራቸው በፊት የመግቢያ አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X