https://amh.sputniknews.africa
የፑቲን - ትራምፕ ውይይት፡ የዓለም ዓይኖች ሁሉ አላስካ ላይ አማትረዋል
የፑቲን - ትራምፕ ውይይት፡ የዓለም ዓይኖች ሁሉ አላስካ ላይ አማትረዋል
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው ኃያላኑ የዓለም መሪዎች ቭላድሚር ፑቲንና ዶናልድ ትራምፕ በአላሳካ በሚያደርጉት ተጠባቂ ስብሰባ በሰፊው ይዳስሳል። 15.08.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-08-15T18:39+0300
2025-08-15T18:39+0300
2025-08-15T18:41+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/0f/1275581_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_de6d3203b989a09006ac1ad65ac5b2d9.jpg
የፑቲን - ትራምፕ ውይይት፡ የዓለም ዓይኖች ሁሉ አላስካ ላይ አማትረዋል
Sputnik አፍሪካ
"ከአውሮፓውያኑ እና ዩክሬን የበለጠ አስፈላጊው የሩሲያ እና የአሜሪካ ንግግር ስለሆነ ዩክሬን ብቻ ሳትሆን አውሮፓውያኑም ከዚህ ሂደት ውጭ ናቸው። ስለዚህ ትራምፕ ራሳቸውን አጋር ለማድረግ ከሌሎች ኃይሎች የበለጠ ጠንካራ ከሆነችው ሩሲያ ጋር ለመነጋገር ብልህ መሆንን የተረዱ ይመስለኛል" ሲሉ የታሪክ ምሁሩና የፖለቲካ ተንታኙ ዶ/ር ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ ተናግረዋል።
በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው ኃያላኑ የዓለም መሪዎች ቭላድሚር ፑቲንና ዶናልድ ትራምፕ በአላሳካ በሚያደርጉት ተጠባቂ ስብሰባ በሰፊው ይዳስሳል።
በስብሰባው የሚነሱ አንኳር ጉዳዮች፣ የግንኙነታቸው ፖለቲካዊ አንድምታና ሌሎች በርካታ ተያያዥ ሀሳቦች ለመወያየት ፕሮፌሰር አየለ በክሪ፣ የታሪክ ምሁርና ተመራማሪ እንዲሁም ዶ/ር ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ ፣ የታሪክ ምሁርና የፖለቲካ ተንታኝ እና ጉምቱው ዲፕሎማት አምባሳደር ጥሩነህ ዜናን ጋብዟቸዋል።
በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው ኃያላኑ የዓለም መሪዎች ቭላድሚር ፑቲንና ዶናልድ ትራምፕ በአላሳካ በሚያደርጉት ተጠባቂ ስብሰባ በሰፊው ይዳስሳል።በስብሰባው የሚነሱ አንኳር ጉዳዮች ፣ የግንኙነታቸው ፖለቲካዊ አንድምታና ሌሎች በርካታ ተያያዥ ሀሳቦች ለመወያየት ፕሮፌሰር አየለ በክሪ ፣ የታሪክ ምሁርና ተመራማሪ እንዲሁም ዶ/ር ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ ፣ የታሪክ ምሁርና የፖለቲካ ተንታኝ እና ጉምቱው ዲፕሎማት አምባሳደር ጥሩነህ ዜናን ጋብዟቸዋል።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/08/0f/1275581_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_e11b9a440a90e1e05c82ba180fe8f28b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የፑቲን - ትራምፕ ውይይት፡ የዓለም ዓይኖች ሁሉ አላስካ ላይ አማትረዋል
18:39 15.08.2025 (የተሻሻለ: 18:41 15.08.2025) ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
"ከአውሮፓውያኑ እና ዩክሬን የበለጠ አስፈላጊው የሩሲያ እና የአሜሪካ ንግግር ስለሆነ ዩክሬን ብቻ ሳትሆን አውሮፓውያኑም ከዚህ ሂደት ውጭ ናቸው። ስለዚህ ትራምፕ ራሳቸውን አጋር ለማድረግ ከሌሎች ኃይሎች የበለጠ ጠንካራ ከሆነችው ሩሲያ ጋር ለመነጋገር ብልህ መሆንን የተረዱ ይመስለኛል" ሲሉ የታሪክ ምሁሩና የፖለቲካ ተንታኙ ዶ/ር ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ ተናግረዋል።
በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው ኃያላኑ የዓለም መሪዎች ቭላድሚር ፑቲንና ዶናልድ ትራምፕ በአላሳካ በሚያደርጉት ተጠባቂ ስብሰባ በሰፊው ይዳስሳል።
በስብሰባው የሚነሱ አንኳር ጉዳዮች ፣ የግንኙነታቸው ፖለቲካዊ አንድምታና ሌሎች በርካታ ተያያዥ ሀሳቦች ለመወያየት ፕሮፌሰር አየለ በክሪ ፣ የታሪክ ምሁርና ተመራማሪ እንዲሁም ዶ/ር ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ ፣ የታሪክ ምሁርና የፖለቲካ ተንታኝ እና ጉምቱው ዲፕሎማት አምባሳደር ጥሩነህ ዜናን ጋብዟቸዋል።