#viral | ፋታ አልባ ጎርፍ ደቡብ ቻይናን አጥለቀለቀ

ሰብስክራይብ

#viral | ፋታ አልባ ጎርፍ ደቡብ ቻይናን አጥለቀለቀ

በመጀመሪያው ተንቀሳቃሽ ምስል ላይ እንደሚታየው፣ በማካዎ የጣለው ከባድ ዝናብ አደገኛ ጎርፍ አስከትሏል፡፡ ሁለተኛው ተንቀሳቃሽ ምስል ፖዱል የተሰኘው አውሎ ነፋስ የቀላቀለ ዝናብ በፎሻን ጓንግዶንግ ግዛት ጎዳናዎችን ማጥለቅለቁን ያሳያል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0