ከአውሮፓውያን እና ከዩክሬን የበለጠ ለውጥ የሚፈጥሩት የሩሲያ እና የአሜሪካ ቃላቶች ናቸው - የታሪክ ምሑር እና የፖለቲካ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

ከአውሮፓውያን እና ከዩክሬን የበለጠ ለውጥ የሚፈጥሩት የሩሲያ እና የአሜሪካ ቃላቶች ናቸው - የታሪክ ምሑር እና የፖለቲካ ተንታኝ

ሩሲያ ከትራምፕ ጋር በሚደረገው ስብሰባ ላይ ብቸኛ የጦርነቱ ተወካይ ሆና በመቅረብ ስኬታማ መሆኗን ኢብራሂም ሙሉሸዋ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ዩክሬን እየተጋፈጠች ያለችው ትልቋን ሀገር ሩሲያን ነው። ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመጡ እንኳን የኃይል ሚዛኑ በአስደናቂ ሁኔታ እየተቀየረ ነው። ዩክሬንም በኢኮኖሚ፣ በድጋፍ እና በሥነ-ልቦና ደካማ ሆናለች። ምክንያቱም ጦርነቱ በእርሷ ላይ ብቻ ሳይሆን በአውሮፓም ላይ ከባድ ጫና ፈጥሯል" ብለዋል።

የታሪክ ምሑር እና የፖለቲካ ተንታኙ ለዩክሬን ያለ ውጭ እርዳታ (በተለይም ያለ አሜሪካ) ጦርነቱን ማስቀጠል እጅግ ፈታኝ መሆኑንም አጽዕኖት ሰጥተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0