ሩሲያ በአላስካው ውይይት አቋሟን ታስቀምጣለች - ላቭሮቭ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በአላስካው ውይይት አቋሟን ታስቀምጣለች - ላቭሮቭ
ሩሲያ በአላስካው ውይይት አቋሟን ታስቀምጣለች - ላቭሮቭ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.08.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በአላስካው ውይይት አቋሟን ታስቀምጣለች - ላቭሮቭ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጉዳዩን በተመለከተ አብዛኛው ጉዳይ በአሜሪካ ፕሬዝዳንት መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ጉብኝት ወቅት አልቋል ብለዋል፡፡

“መቼም ቅድመ ዝግጅት አድርገን አናውቅም፡፡ ሙግቶች እንዳሉን እናውቃለን፤ ግልፅ እና መረዳት የሚቻል አቋም ይዘናል፡፡ ይህንኑ እናቀርባለን፡፡ ፕሬዝዳንት ፑቲን እንተናገሩት አስቀድሞ በስቲቭ ዊትኮቭ ጉብኝት ወቅት ብዙ ነገር ተከናውኗል፡፡ ዊትኮፍ ፕሬዝዳንት ትራምፕን ወክለው ተናግረዋል፡፡ ዛሬም ይህን ጠቃሚ ውይይት እንደምንቀጥል ተስፋ አለኝ” ሲሉ ላቭሮቭ ለሩሲያ ሚዲያ ተናግረዋል።

በአንኮሬጅ የሚደረገው የትራምፕ እና የፑቲን ስብሰባ ዛሬ ምሽት 4 ሠዓት ላይ እንደሚካሄድ ሮይተርስ ኋይት ሀውስን ጠቅሶ አረጋግጧል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0