በሰርቢያ ምሽት ላይ በተፈጠረ ተቃውሞ ከ42 በላይ ፖሊሶች ሲጎዱ 37 ሰዎች ታስረዋል

ሰብስክራይብ

በሰርቢያ ምሽት ላይ በተፈጠረ ተቃውሞ ከ42 በላይ ፖሊሶች ሲጎዱ 37 ሰዎች ታስረዋል

የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ኢቪካ ዳሲች ለምሽቱ ግጭቶች ማረጋገጫ ሰጥተዋል፡፡

"ቢያንስ 42 ፖሊሶች አብዛኛቹ ከቤልግሬድ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ የተወሰኑት በከባድ ድብደባ ክንድና እግሮቻቸው ተሰብሮ ጉዳት አጋጥሟቸዋል፡፡ እስካሁን ባለው 37 ሰዎች ታስረዋል" ሲሉ ዳሲች በጋዜጣዊ መግለጫቸው ገልፀዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0