ሩሲያ የዩክሬን ሳፕሳን ሚሳኤል ልማት አወደመች
19:34 14.08.2025 (የተሻሻለ: 19:44 14.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሩሲያ የዩክሬን ሳፕሳን ሚሳኤል ልማት አወደመች
የፌደራል ደህንነት አገልግሎት (ኤፍኤስቢ) ሩሲያ የዩክሬንን የሳፕሳን ባለስቲክ ሚሳኤል ሥርዓት የማምረት ሂደት ማስተጓጎሏን አስታውቋል፡፡
🟠 በአገልግሎቱ እና በሩሲያ የጦር ኃይሎች የጋራ ጥረት፤ ዩክሬን ወደ ሩሲያ ግዛት ዘለቃ ጥቃቶችን ለመፈፀም የያዘችውን የሚሳኤል ግንባታ እቅድ ከሽፏል፡፡ በዩክሬን የመከላከያ ኢንዱስትሪ ቦታዎች ላይ የተፈፀሙት ተከታታይ የሚሳኤል ጥቃቶች የማምረት ሂደቱ እንዲቋረጥ አድርጓል፡፡
የሳፕሳን ሚሳኤል ሥርዓት ዒላማዎች ሊሆኑ የሚችሉ ቦታዎችን የሚያሳዩ የስፑትኒክ ኢንፎግራፊዎችን ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X