በኢትዮጵያ የፀሐይ ኃይል እንደ አማራጭ የኃይል ምንጭ በስፋት ጥቅም ላይ ሊውል እንደሚገባ የዘርፉ ተዋናይ ገለፁ

ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ የፀሐይ ኃይል እንደ አማራጭ የኃይል ምንጭ በስፋት ጥቅም ላይ ሊውል እንደሚገባ የዘርፉ ተዋናይ ገለፁ

ለዚህም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን በስፉት መሥራት እንደሚገባ የህንድ ሻክቲ ፓምፖስ ድርጅት የዓለም አቀፍ ሽያጭ ቀጣናዊ ኃላፊ ናያን ጎር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"እንደምናውቀው የፀሐይ ኃይል በነጻ የሚገኝ እና በኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢዎች ያለ ነው። አንዴ ግንዛቤ መፍጠር ከቻልን፤ ቀጥሎ የፀሐይ ኃይል አማራጮችን በማስተዋወቅ ሕዝቡ የሚያመርተውን ኃይል ለራሱ መጠቀም ይችላል" ብለዋል።

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በፀሐይ ኃይል የከተማ እና የገጠር ኢኮኖሚን ለማስተሳሰር እየተሠራ መሆኑን ማስታወቁ ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0