ትራምፕ የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት ዘለንስኪን እንደ “ዋና እንቅፋት” ሊመለከቷቸው ይችላሉ
18:15 14.08.2025 (የተሻሻለ: 18:24 14.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ትራምፕ የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት ዘለንስኪን እንደ “ዋና እንቅፋት” ሊመለከቷቸው ይችላሉ
ነሐሴ 9 ቀን 2017 ከተቆረጠለት የትራምፕ እና ፑቲን የአላስካ ስብሰባ ዋዜማ፤ በሥም ያልተጠቀሱ የአሜሪካ ባለሥልጣን ለፋይናንሺያል ታይምስ የተናገሩት ነው፡፡
ሌሎች አባባሽ ምክንያቶች፡-
በትራምፕ እና በዘለንስኪ መካከል ያለው ግንኙነት በየካቲት ወር በኋይት ሃውስ ከተፈጠረው ጭቅጭቅ በኋላ በውጥረት እንዳለ ነው፡፡
እንደ ፋይናንሺያል ታይምስ ዘገባ፤ የዩክሬን ባለሥልጣናት ትራምፕ እና ፑቲን በአላስካ ከስምምነት የሚደርሱ ከሆነ፤ ዘለንስኪ ስምምነቱን እንዲቀበሉ በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ሊገደዱ ይቻላሉ ብለው ስጋት ውስጥ ናቸው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X