"አፍሪካ በዲጂታል ጤና ላይ ፈጠራ እና መዋዕለ ነዋይን አስተባብራ እመርታ ልታሳይ ይገባል"

ሰብስክራይብ

"አፍሪካ በዲጂታል ጤና ላይ ፈጠራ እና መዋዕለ ነዋይን አስተባብራ እመርታ ልታሳይ ይገባል"

የፓን አፍሪካ የጤና ኢንፎርማቲክስ ማኅበር ዋና ጸሐፊ ዶ/ር ሶስቲንስ ባጉምሄ፤ ኢትዮጵያ ብሔራዊ የጤና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ቤተ-ሙከራ አቋቁማ ወደ ሥራ መግባቷን ባስታወቀችበት መድረክ ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ የተናገሩት ነው፡፡

ዋና ጸሐፊው ዓለም ወደ ዲጂታል ሥርዓት በፍጥነት በመቀየር ላይ መሆኑን አንስተው፤ ውጤታማ የጤና ጥበቃ ምሕዳር ለመፍጠር ለዘርፉ የፈጠራ ሥራዎች ኢንቨስትመንት ተገቢውን ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0