የፑቲን እና የትራምፕ የአላስካ ስብሰባን ተከትሎ ምንም አይነት ሰነድ ይፈረማል ተብሎ እንደማይጠበቅ ክሬምሊን አስታወቀ
17:49 14.08.2025 (የተሻሻለ: 17:54 14.08.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፑቲን እና የትራምፕ የአላስካ ስብሰባን ተከትሎ ምንም አይነት ሰነድ ይፈረማል ተብሎ እንደማይጠበቅ ክሬምሊን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የፑቲን እና የትራምፕ የአላስካ ስብሰባን ተከትሎ ምንም አይነት ሰነድ ይፈረማል ተብሎ እንደማይጠበቅ ክሬምሊን አስታወቀ
በሩሲያው ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
🟠 የሩሲያ እና አሜሪካ የአላስካ ስብሰባ ከዩክሬን እልባት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች የሚታዩበት ነው፡፡
🟠 ስብሰባውን ተከትሎ ፑቲን እና ትራምፕ ማሳካት የሚችሏቸውን ስምምነቶች መጠን እና ግንዛቤዎች ዝርዝር የሚገልፁ ይሆናል፡፡
🟠 የሩሲያ እና አሜሪካ ስብሰባ ውጤትን ለመገመት ጊዜው ገና ነው፡፡
🟠 የአሁኑ አጀንዳ የሩሲያ እና አሜሪካ ስብሰባን ብቻ የሚያካትት ሲሆን ከዩክሬን አቋም ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ስብሰባውን ተከትሎ በሚመጡ ቀጣይ ደረጃዎች የሚታዩ ናቸው፡፡
🟠 የፑቲን እና ትራምፕ ስብሰባ ዝግጅት በአጭር ጊዜ ውስጥ የተከናወነ ቢሆንም ሁሉም መመዘኛዎች ተሟልተዋል፡፡
🟠 የዊትኮፍ የሩሲያ ጉብኝት ስኬታማ ነበር፤ ሞስኮ በሩሲያ እና በአሜሪካ መሪዎች መካከል ለሚደረግ ስብሰባ ዝግጅት እንድትጀምር ምልክቶችን ሰጥቷል፡፡
🟠 በአሁኑ ወቅት የጋራ ፖለቲካዊ ምክክር ፍላጎት ብዙ አያታይም፤ ሩሲያ ከአውሮፓውያን መቼም የረባ ምላሽ ላታገኝ ትችላለች፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X