#viral| የመጀመሪያ የዓለም የአምሳለ ሰው ሮቦቶች ጨዋታዎች በቤጂንግ ተጀመረ

ሰብስክራይብ

#viral| የመጀመሪያ የዓለም የአምሳለ ሰው ሮቦቶች ጨዋታዎች በቤጂንግ ተጀመረ

ውድድሩ ከነሐሴ 8 እስከ 11 2017 ዓ.ም ይቆያል፡፡

ከአሜሪካ፣ ብራዚል፣ ጀርመን፣ ኔዘርላንድ፣ ጣልያን፣ ፖርቹጋል፣ ጃፓን፣ ሲንጋፖር፣ አውስትራሊያ እና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የመጡ ሮቦቶች ጨምሮ በድምሩ 280 ቡድኖች ይሳተፋሉ፡፡

በዘርፉ መሪ አምራቾች የተወከሉ ከ500 በላይ አምሳለ ሰው ሮቦቶች በ26 የውድድር አይነቶች ይፎካከራሉ፡፡

ከውድድሮቹ ውስጥ ያለምንም የሰው ጣልቃ ገብነት 10 ሮቦቶች የሚፋለሙበት የእግር ኳስ ጨዋታ ይጠበቃል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0