በኢትዮጵያ ከዚህ በፊት የማይታወቅ አዲስ የሰው ዘር ዝርያ ቅሪተ አካል ተገኘ
11:23 14.08.2025 (የተሻሻለ: 11:24 14.08.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ ከዚህ በፊት የማይታወቅ አዲስ የሰው ዘር ዝርያ ቅሪተ አካል ተገኘ
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን፣ የአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሳይንቲስቶች እና የተመራማሪዎች ቡድን ከ2.6 ሚሊየን እስከ 2.8 ሚሊየን እድሜ ያለው አዲስ የአውስትራሎፒቲክስ የጥርስ ቅሪተ አካል መገኘቱን አስታውቀዋል፡፡
አዲሱን ቅሪተ አካል የተመለከቱ ተጨማሪ መረጃዎች፦
በጥናቱ የተገኘው የአዉስትራሎፒከስ መሉ የጥርስ አካል ነው፡፡
ሙሉ አካል ባለመገኘቱ ፆታው አልታወቀም፤ በዚህም ሥም መስጠት አልተቻለም፡፡
ከዚህ በፊት ይህን ያህል ዓመት ያስቆጠረ አውስትራሎፒቲከስ ተገኝቶ አይታወቅም፡፡
የአዲሱ ግኝት ሁለቱ ዝርያዎች አብረው ይኖሩ እንደነበረ እንደሚያሳይ ተገልጿል፡፡
ግኝቱ የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት ያጠናከር ነው ተብሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ