“በባንክ አገልግሎት ዘርፍ ያለንን ዕውቀት እና ልምድ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት ማሻሻል ይገባል"

ሰብስክራይብ

“በባንክ አገልግሎት ዘርፍ ያለንን ዕውቀት እና ልምድ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት ማሻሻል ይገባል"

የወጋጋገን ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ብሩታዊት ዳዊት፤ አሁን ባለው የባንክ አገልግሎት ውስጥ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሚናን ቸል ማለት፤ በዘርፉ ተወዳዳሪ የመሆን አቅምን እንደሚያሳጣ አንስተዋል።

በዚህም ለፋይናንስ ዘርፉ ሠራተኞች የሰው ሠራሽ አስተውህሎት የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት ላይ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አሳስበዋል።

23ኛው ዙር የተቀናጀ የኢትዮጵያ የባንክ ሥርዓት፤ የፈጠራ እና የላቀ ሽልማት በአዲስ አበባ ተካሂዷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0