ትራምፕ የፑቲን እና የዘለንስኪ ስብሰባ በፍጥነት ሊዘጋጅ እንደሚችልና እሳቸው እንዲኖሩ የሚሹ ከሆነ ለመቀላቀል ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል

ሰብስክራይብ

ትራምፕ የፑቲን እና የዘለንስኪ ስብሰባ በፍጥነት ሊዘጋጅ እንደሚችልና እሳቸው እንዲኖሩ የሚሹ ከሆነ ለመቀላቀል ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የመጀመሪያው ስብሰባ “በጥሩ ከተከናወነ"፤ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሁለተኛ ስብሰባ የማድረግ ጥሩ እድል አለ ሲሉ ረቡዕ እለት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡

ስምምነት ላይ ካልተደረሰ ደግሞ ሩሲያ ላይ “ከባድ መዘዝ” እንደሚኖርም አክለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0