የጤና ዘርፉን የአገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነት ማሳደግ ለሚያስችሉ የዲጂታል ፈጠራዎች ልዩ ትኩረት መሰጠቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የጤና ዘርፉን የአገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነት ማሳደግ ለሚያስችሉ የዲጂታል ፈጠራዎች ልዩ ትኩረት መሰጠቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

ከሀገሪቱ ነባራዊ ሁኔታ ጋር የሚስማሙ የጤናው ዘርፍ የዲጂታል ፈጠራዎችን ወደ ፊት የሚያመጣ ብሔራዊ የጤና ፈጠራ የቴክኒካል የሥራ ቡድን ተቋቁሞ በሥራ ላይ መሆኑንም የቡድኑ መሪ ዶ/ር በረከት ዘላለም ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"የሥራ ቡድን ከተለያዩ ሴክተሮች በተወጣጡ ባለሙያዎች የተዋቀረ ነው። በቡድኑ የሚያልፉ ፈጠራዎች በቀጥታ ከሌላ ቦታ የተቀዱ ሳይሆኑ ከሀገሪቱ ማኀበራዊ እና ባሕላዊ ሁኔታ ጋር የሚስማሙ መሆናቸውን ያረጋግጣል" ብለዋል።

ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች እና አመራሮች በጤና ሚኒስቴር ዋና መሥሪያ ቤት የሚገኘውን የጤና ኢኖቬሽን ቤተ ሙከራ ጎብኝተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0